ETHIO ANDINET Blog

0

በባህርዳር በወያኔና በህዝብ መካከል ግጭት ተከሰተ ከ200 በላይ ወጣቶች መታሰራቸው ተነገረ

በትናንትናው ለት ባህርዳር ከተማ ልዩ ስሙ ይባብ ካምፓስ በተባለው ቦታ ህገ ወጥ ቤቶች ናቸው በሚል የከተማው መስተዳደር ከወያኔ ሰራዊት ጋር በመሆን የነዋሪዎችን 325 ቤቶች ማፍረሳቸው ተነገረ ። በዚህም ምክንያት በከተማው ከፍተኛ ረብሻ የተነሳ ሲሆን...

0

የኢትዮጵያ መድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተርና ምክትላቸው ከሃገር ኮበለሉ

የበርካታ ሚሊዮን ብር ብክነት ሪፖርት የቀረበባቸው የኢትዮጵያ መድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተርና ምክትል ዋና ዳይሬክተር ከሃገር መኮብለላቸውን ምንጮች ለኢሳት ገለጹ። ሁለቱ ባለስልጣናት ከሃገር የኮበለሉት ስራቸውን በፈቃዳቸው ከለቀቁ በኋላ መሆኑንም መረዳት ተችሏል። ባሳለፍነው ታህሳስ...

0

በአዲስ አበባ በኤሌክትሪክ መቆራረጥ ምክንያት 19 ትላልቅ የውሃ መስመሮች አገልግሎት አቆሙ ተባለ

በዚህ ምክንያት በተለያዩ አካባቢዎች የውሃ ሥርጭት ተቋርጧል ሲል የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ተናግሯል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በበኩሉ መብራት የሚቆራረጠው የኤሌክትሪክ መስመሮቻችን 40 እና 50 ዓመት በማገልገላቸው እርጅና ተጫጭኗቸው ነው ብሏል፡፡ ከውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን...

0

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ

ከመጋቢት ወር መጀመሪያ ጀምሮ የአርበኞች ግንቦት 7 የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ሠራዊት አባላት በሰሜንና ደቡብ ጎንደር በህወሓት/ኢህአዴግ የአገዛዝ ሥርዓት ተቋማት ላይ የተቀናጀ የሽምቅ ጥቃት አድርሰዋል። በማክሰኝት፣ በደጎማ፣ በጯሂት፣ በደንቀዝን፣ በበለሳ፣ በአዲስ ወረዳ፣ በደንቢያ፣ አገዛዙ ቀይ...

0

ሰበር ዜና: የደሴ ማረሚያ ቤት ተሰበረ | በአካባቢው ከፍተኛ ተኩስ አለ

ዛሬ መጋቢት 9 ቀን 2009 ዓም ጠዋት የዐማራ ተጋድሎ የጎበዝ አለቆች የደሴን ማረሚያ ቤት ሰብረው እስረኞችን ማስወጣታቸውን ገለጹ። የደሴ ማረሚያ ቤት አካባቢ ከፍተኛ ተኩስ አለ። አሁን በደረሰ መረጃ የደሴ ማረሚያ ቤት እንዲሰበር አግዘዋል የተባሉ...

0

መንግስት ከብዙ ጉትጎታ በኋላ የሦስት ቀን ብሔራዊ የሐዘን ቀን አወጀ | መንግስት ያመነው የሟቾች ቁጥር 72 ደርሷል | “200 ሰዎች ሞተዋል” – ነዋሪዎች

መንግስት ብሔራዊ የሃዘን ቀን እንዲያውጅ ስንት ሰው መሞት አለበት? ሲሉ ኢትዮጵያውያን አደጋው ከደረሰበት ዕለት ጀምሮ ሲጠይቁ ነበር:: ዘ-ሐበሻን ጨምሮ የተለያዩ ድረገጾች እና ሶሻል ሚድያዎች መንግስት ብሔራዊ የሐዘን ቀን እንዲያውጅ ከፍተኛ ውትወታ ሲያደርጉ የነበረ ሲሆን...

0

የአይን እማኝ…ቆሸን የናደው ወያኔ ነው !

ህዋህት ስር የሰደደ የበቀል ርምጃ አንድም ተጎጂ የትግራይ ተወለጅ በሌሉበት ቦታ ሁሉ በጭካኔ መውሰዳቸውን በግልፅ አጠናክረው ቀጠሉ፡­ ፨ በአ.አ በተለምዶ ቆሸ ተብሎ የሚጠራው የቆሻሻ ተራራ ተደርምሶ እስከ ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ድረስ ድብቅ የህዋህት...

0

ከህዝብ ወገን ወታችሁ ለህዝብ ነው የምናገለግለው የምትሉ ለመከላከያ ሰራዊት አባላት በሙሉ!

በወያኔ የአጥፍቶ ጠፊ የወንበዴ ቡድን ጦር ውስጥ በመደባለቅ ትግሬዎች ህዝባችንን በጭካኔና በአሳቃቂ ሁኔታ እንዲፈጁ ጉልበት በመስጠት ላይ ለምትገኙ የኦሮሞ፣ የአማራና የደቡብ ህዝብ ተወላጆች በሙሉ ! ለመሆኑ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባል መሆን ለምን አስፈላጊ እንደሆነና...

0

በኦጋዴን በ72 ሰዓታት ውስጥ ከ300 በላይ ሰዎች ሞቱ

የካቲት ፳፱ ( ሃያ ዘጠኝ )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በምስራቅ ኢትዮጵያ ኦጋዴን ውስጥ በተቀሰቀሰ የኮሌራ ወረሽኝ በ72 ሰዓታት ውስጥ ከ300 በላይ ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ። የኦጋዴ ብሄራዊ ነጻነት ግንባር እንዳለው ሰዎቹ እስካሁን የመድሃኒት...

0

በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ረገጣን የገመገመው የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመታዊ ሪፖርት ይፋ ሆነ

የኢትዮጵያን የ2016 አም አጠቃላይ የሰብዓዊ መብት ሁኔታ የገመገመው አመታዊ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር (State Department) ሪፖርት ይፋ ሆነ። እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2016 ዓም የኢትዮጵያ መንግስት የጸጥታ ሃይሎች በሰላማዊ ዜጎች ላይ ከልክ ያለፈ ሃይል እንደጠተቀሙ...