Author: Yeruk Alemayehu

0

አጫጭር ዜናዎች

መንግስት የራያ ህዝብ እያቀረበ ያለውን የማንነት ጥያቄ ህገመንግስቱን ማዕከል በማድረግ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር ፓርቲ ጠየቀ፡፡ ከሕወሓት መስራቾች መካከል አንዱ የሆኑትና በአሁኑ ወቅት ተቃዋሚዎችን የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር በምክትል ሊቀመንበርነት የሚመሩት ኢንጅነር ግደይ...

0

የወለጋ መንገድ በኦነግ ኃይሎች ተዘግቶ ዋለ – አቶ ለማ መገርሳ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

ባለፉት ሁለት ቀናት የመከላከያ ሰራዊት በምዕራብ ኦሮሚያ በሚንቀሳቀሱ የኦነግ ታጣቂዎች ላይ የከፈተውን ዘመቻ የተቃወሙ ጥቂት የአካባቢው ነዋሪዎች ዘግተው ውለዋል:: በም ዕራብ ኦሮሚያ በተከሰተው ውጥረት ዙሪያ ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ ማሳሰቢያ ሰጡ:: በተለይ የለማ መገርሳ አስተዳደር...

0

አቤቱታ!! ለክቡር የኢትዮጵያ ህዝብ !! ለክቡር የኢትዮጵያ ፌድራላዊ መንግሥት ጠ/ሚር አብይ አህመድ፡ ጉዳዩ፦ የህ.ወ.ሓ.ት.መስፋፋትና መሬት ነጠቃ!! | ገብረመድህን አርአያ

አቤቱታ!! ለክቡር የኢትዮጵያ ህዝብ !! ለክቡር የኢትዮጵያ ፌድራላዊ መንግሥት ጠ/ሚር አብይ አህመድ፡ ጉዳዩ፦ የህ.ወ.ሓ.ት.መስፋፋትና መሬት ነጠቃ!! ገብረመድህን አርአያ (PDF) ክቡር የእትዮጵያ ህዝብ ሆይ ፤ ክቡር የእትዮጵያ ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አህመድ ፡ የማቀርበው አብዮቱታየ በኢትዩጵያ...

0

ጣቶች መሳርያ በመታጠቅ ዘመናዊ መሳርያ ከታጠቀዉ ከመንግስት ሰራዊት ጋር ለመወጋት ወደ ጫካ መግባታቸዉ ስህተት መሆኑን አቶ ለማ መገርሳ ገለጹ

በምዕራባዊ ኦሮሚያ ክልል በሚገኙት አከባቢዎች የኦሮሞ ነፃ አዉጭ ግንባር /ኦነግ/ ስራዊት ናቸዉ በተባሉና በኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት መካከል ላለፉት ቀናቶች ግጭት መታየቱን የአከባቢዉ የዓይን እማኞች ለዶይቼ ቬሌ ገልጹ። ግጭቱን ተከትሎ የክልሉ ፕሬስዳንት አቶ ለማ መገርሳ...

0

ዶ/ር አብይ አህመድ ስትፈጠርም የዳቦ ቅርጫት የሆነች ኢትዮጵያን ሀብቷን አቀናጅተን እንሥራ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ

ርብ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን ለመመረቅ ወደ አማራ ክልል ያቀኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ከአስር በላይ ከተሞች በተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ሕዝብ መንግስት አይቶ መፍትሄ እንዲሰጥበት የጠየቃቸውን የጣና ኃይቅ እምቦጭን...

0

ከትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

የትግራይ ክልል መንግስትና ህዝብ ሰላሙን አስጠብቆ የክልሉን ውስጣዊ ችግሮች ለመፍታት ሌትና ቀን በሚረባረብበት ወቅትየአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዛሬው ዕለት (ጥቅምት 13 ቀን 2011ዓ.ም) ባወጣው መግለጫ “ የአማራ ብሔራዊ ክልል ከትግራይ ብሔራዊ ክልል ጋር በሚያዋሰኑት...

0

የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር ከ108 ሚሊዮን በላይ ደረሠ

በአለም ባንክና መሠል አለም አቀፍ ተቋማት በዚህ ሳምንት ይፋ የሆነው መረጃ የኢትዮጵያን ህዝብ ብዛት ከ108 ሚሊዮን በላይ አድርሶታል። በዚህ መሠረት ኦክቶበር 22 ቀን የህዝቡ ብዛት 108,354,282 መሆኑ ተገልፇል። ይኸው መረጃ በብሄሮችም ደረጃ ያለውን የህዝብ...

0

የኢትዮጵያ የፕሬዚዳንትነት ምርጫ በኢህአዴግ ፓርቲዎች ከፍተኛ ንትርክ አስነስቶ እንደነበር ተሰማ

ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በአራት አመታቸው ራሳቸውን ከፕሬዚዳንትነቱ ካገለሉ በኋላ በዛሬው ዕለይ አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ በኢህአዴግ ዘመን የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ:: ፕሬዚዳንቷ ዛሬ ከመመረጣቸው አስቀድሞ በኢህአዴግ ፓርቲዎች መካከል ፕሬዚዳንት ማን ይሁን የሚለው አጨቃጫቂ ሆኖ...

0

በራያ አላማጣ የትግራይ ልዩ ኃይል 4 ሰላማዊ ሰዎችን ገደ

በግድ ወደ ትግራይ ክልል ተጠቃለናል ማንነታችን ይመለስ በሚል የራያ ሕዝብ እያነሳ ያለው ተቃውሞ ተጋግሎ እየቀጠለበት ባለበት በዚህ ወቅት በዛሬው ዕለት የትግራይ ልዩ ኃይል በራያ አላማጣ አራት በሰላማዊ መንገድ ጥያቄያቸውን እያቀረቡ ያሉ ወጣቶችን በጥይት ገደለ::...

0

በራስ አበበ አረጋይ መኖሪያ ቤት የተነሳ የአዲስ አበባ አስተዳደርና የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን መወዛገባችውን ቀጥለዋል

(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ በሚገኘው ራስ አበበ አረጋይ መኖሪያ ቤት የተነሳ የአዲስ አበባ አስተዳደር እና የኢትዮጵያ ሙሉ ወግኔል አማኞች ቤተክርስቲያን መወዛገባቸውን መቀጠላቸው ተዘገበ:: ካፒታል ጋዜጣ በዛሬው እትሙ እንደዘገበው ቤተክርስቲያኗ የጀግናውን አርበኛ ቤት ከስምንት ወር በፊት...