Category: Uncategorized

0

ባህር ዳር _ ጢስ አባይ: ዛሬ ሌሊት ሲታኮሱ አድረዋል

ከቦታው የተላለፈው መልዕክትም ደርሶናል ጋሻው ጥሩነህ የተባለ የቀበሌ ሊ/መንበር # አሁን በዚህ ሰዓት ከባህር ዳር ከመጡ ፌደራሌች ጋር ስብሰባ እያደረገ ነው። ባለፈው ሳምንት የህወሃት መለያ ያለበትን ሰንደቅ አላማ በት/ቤታችን አንሰቅልም በማለታቸው ት/ት በከፊል ተቊርጦ...

0

ህወአታዊዉ ኢህአዴግ ጨንቆታል:: ግብፅና ኤርትራ ሽብርን ለመዋጋት የኤርትራ ልማትን ለማፋጠን ወዘተ የሁለትዮሽ ስምምነት አድርገዋል:: የኤርትራዉ ዉጭ ጉዳይና የግብፁ አቻቸዉም ለአንዳች ጉዳይ በአስቸኩዋይ ተገናኝተዋል::

የህወአት አስተዳደር ግብፅ ኤርትራና አግ7ን እየረዳችብኝ ነዉ ብሎ በቅርቡ የሚዲያ መጨቀሚያና ለዚህ ጊዜ ድረስልኝ ሙትልኝ የሚለዉን የማያዉቀዉን የኢትዮጵያን ህዝብ አሁንም የዉጭ ወራሪ አባይ እንዳይገደብ የምትፈልገዉ ግብፅ በኤርትራ በኩል ወራኛለችና ኢትዮጵያዊ የሆንክ ሁሉ ተነስ የሚል...

0

በኦሮሚያ አንዳንድ ከተሞች መንግስት ላይ ተቃዉሞዉ ቀጥሏል

በጅማ ዩኒቨርሲቲ ኪቶ ፋርዲሳ የቴክኖጂ ኢኒስቲቱት ተማሪዎች ትላንት እሁድ ማታ በሰልፍ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን የታሰሩ ኦሮሞዎች እንዲፈቱ ጥያቄ ባቀረቡበት ወቅት ሰባት መኪና ሙሉ የፌዴራል ሃይል ግቢዉ ዉስጥ በመግባት እንደደበደባቸዉ ማንነቱ እንዳይገለጽ የጠየቀ ተማሪ...

0

ወያኔ ጭንቅ ጥብብ ብሎታል የተነሳው ማበል እጅጉን አሳስቦታል

BY ISSA ABDUSEMED  ጀግናው የኢትዮዽያ ወጣቶች በኦሮሚያና በ አማራው ክልል የተቀሰቀሰውን የሰላማዊ ትግል ዘረኛውን ወያኔ አደናብሮታል ይህ ትግል አዲስ አበባን ጨምሮ ወያኔ ደብዛው እስኪጠፋ እንቅስቃሤው መቆም እንደሌለበት ወስነዋል መልክትም አስተላልፈዋል ወያኔ ይህ ትግል እጅግ...

0

የትጥቅ ትግልና ግራ የሚያጋባ አስተያየት – ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ

በኢትዮጵያ ትከሻ ላይ የተቆለፈውን ቀምበር ለማላቀቅ ቍልፉ የትጥቅ ትግል መሆኑ በተነሣ ቍጥር ከአንዳንድ ሰዎች የሚሰጠው አስተያየት ግራ የሚያገባ ነው። ገዢዎቹና ደጋፊዎቻቸው ቢቃወሙ ይገባኛል። የሚሰጡት አስተያየት ግን ሕፃንን ሳይቀር የሚያሥቅ ነው። “ጦርነት በቃን” ይላሉ። “አትንኩን”...

0

ሰበር ዜና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጥቃት ቀጥሏል

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጥቃት ቀጥሏል ከወለጋ ቄለም 160 ኪ/ሜትር እርቀት ላይ በኢትዮጵያና በሱዳን አዋሳኝ ልዩ ስሙ ቢልበል ተብሎ በሚጠራዉ ስፍራ በትናንትናዉ እለት ከምሽቱ 6፡45 ጀምሮ ከባድ ዉጊያ በማድረግ ከ 60 በላይ የወያኔ ሰራዊት አባላትን...

U.S Policy: Ethiopia a Failed State (Documentary) 0

U.S Policy: Ethiopia a Failed State (Documentary)

To our viewers that raised the concern of Oromos, it was not and it is not our intent to leave out the Oromo issues. In fact, we have been researching the Oromo issue along...

0

የኢህአዴግ የድርድር ጥያቄና የግል እይታዬ – ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

+ አንድ፣ ኢሳት ፣ ኢህአዴግን እና ግንቦት7ትን የተመለከተ ዘገባ ካቀረበ በሁዋላ አንዳንዶች ዜናውን ሲጠራጠሩት ተመልክቻለሁ፣ ያሽሟጠጡም አልታጡም። መጠራጠርም፣ ማሽሟጠጥም የሰውልጅ ባህሪ በመሆኑ አልገረመኝም። ትንሽ የገረመኝ አንዳንድ “ጋዜጠኞች” መረጃውን ካገኙ በሁዋላ በራሳቸው መንገድ አጣርተው ሀቁን...

0

ሰማያዊ ግንቦት 9 መስቀል አደባባይ ሕዝባዊ የአደባባይ ስብሰባ ጠራ!

አስተዳደሩ ሳይፈርም የተቀበለውን ደብዳቤ ግልባጭ የተጻፈለት ምርጫ ቦርድ ፈርሞ ተቀብሏል  በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ሰማያዊ ፓርቲ ግንቦት 16/2007 ዓ.ም የሚደረገውን 5ኛው ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ግንቦት 9/2007 ዓ.ም ህዝባዊ ስብሰባ ለማድረግ መወሰኑን ለከተማ አስተዳደሩ...