Category: OLF

0

ሜቴክ የእንግዴ ልጅ ሚሊየነሮች! በስመ ፕራይቬታይዜሽን ( የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም

ክፍል አንድ (METEC MILLIONERS IN THE NAME OF BRIBE-VITAIZATION) /ለሜቴክ የሙስና አጣሪ ኮሚቴ የተላከ አባት ጅብ ከሁለት ልጆቹ ጋር ሆኖ አንድ ወደል አህያ አግኝተው አባትየው ብቻውን አህያውን በላና በአካባቢው ሰዎች ተከበቡ ይባላል፡፡ አባት ጅብ...

0

የቀድሞው የብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት ምክትል ኃላፊ ጠበቃ አቁመው እንዲከራከሩ ጊዜ ተሰጠ

ወደ ኬንያ ሊያመልጡ ሲሉ ዱከም ላይ የተያዙትየቀድሞው የብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት ምክትል ኃላፊ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል የነበሩት አቶ ያሬድ ዘሪሁን በዛሬው ዕለትም በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ የወንጅል ችሎት...

0

ኮሎኔል አሰፋ ዮሃንስ 2 በሚሊዮን ዶላር ሌብነት ተከሰሱ

የቀድሞው የመከላከያ ፓዎር ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ስራ አስኪያጅ ኮሎኔል አሰፋ ዮሃንስ ከ2 ሚሊዮን ዶላር በላይ የህዝብ ሀብት በማባከን መጠርጠራቸውን ፓሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪው የበለስ ቁጥር 1 የስኳር ፕሮጀክት ከቻይና ኩባንያ ጋር የነበረው ኮንትራት ያለጨረታ በ640 ሺህ...

0

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሸከመው ጉድ ሲጋለጥ

ላለፉት አራት ቀናት እየተሰሙ ያሉት ልብን ፈካ የሚያደርጉ መረጃዎች ኢትዮጵያውያንን እያስደሰቱ የሌባ ደጋፊዎችን እያሸማቀቀና እያቃጠለ እንዳለ እሙን ነው:: በተለይ በሜቴክ ዙሪያ የሚሰሙ መረጃዎች ምንም እንኳ አብዛኞቹ ቀደም ሲል በዘ-ሐበሻ ላይ የተገዘገቡና ሕዝብ ቀደም ብሎ...

0

ከጄሶ የተሰሩ ህገወጥ መድሃኒቶች በኢትዮጵያ እየተሰራጩ እንደሆነ ተነገረ፡፡

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ያልመዘገባቸውና ደህንነትና ፈዋሽነታቸውም ያልተረጋገጡ መድሃኒቶች ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡት ከጎረቤት ሀገራት መሆኑንም ሰምተናል፡፡ የሚሰራጩት ህገ-ወጥ መድሃኒቶችም ባለስልጣኑ ፈቃድ ከሰጣቸው ጋር ፍጹም ተመሳሳይ መሆናቸው ለቁጥጥር አስቸጋሪ አድርጎታል ተብሏል፡፡ ዲላ፣ ሆሳዕና፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ጎንደርና...

0

አሜሪካ ለአባ ጅፋር ቤተ መንግስት እደሳ ድጋፍ እንደምትሰጥ ተገለጸ

የጅማ አባ ጅፋር ቤተ መንግስት ለሚደረግለት እደሳ እና ጥገና አሜሪካ እርዳታ እንደምታደርግ ተዘገበ። ቤተ መንግስቱን ለማደስ የሚያስችል ስምምነትም በአሜሪካ ኤምባሲ እና በቅርስ ጥናት እና ጥበቃ መስሪያ ቤት እንደተፈጸመም ታውቋል። የአሜሪካ አምባሳደር በአባ ጅፋር ቤተ...

0

አብዲ ኢሌ ለዶ/ር አብይ አህመድ ደብዳቤ ጻፉ | ስህተቴን አርሜ የለውጡ ቸርኬ ሆኜ ላገለግልህ ቃል እገባለሁ ብለዋል

በበርካታ ሰዎች ሕይወት መጥፋትና ንብረት ማውደም ተጠርጥረው የታሰሩት የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ ኢሌ ለዶ/ር አብይ አህመድ ደብዳቤ ጻፉ:: በታሰሩበት የመጀመሪያ ወራት በአዲስ አበባ ፖሊስ ጣቢያ አንደኛ ፎቅ ላይ የፖሊስ ቢሮ ተለቆላቸው ታስረው የነበሩት...

0

ከትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

የትግራይ ክልል መንግስትና ህዝብ ሰላሙን አስጠብቆ የክልሉን ውስጣዊ ችግሮች ለመፍታት ሌትና ቀን በሚረባረብበት ወቅትየአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዛሬው ዕለት (ጥቅምት 13 ቀን 2011ዓ.ም) ባወጣው መግለጫ “ የአማራ ብሔራዊ ክልል ከትግራይ ብሔራዊ ክልል ጋር በሚያዋሰኑት...

0

“የአዲስ አበባ ወጣቶችን ለማደራጀት ተንቀሳቅሰዋል” ተብለው የታሰሩት ፍርድ ቤት ቀረቡ

(ከግራ ወደ ቀኝ) አቶ ሄኖክ አክሊሉ እና አቶ ሚካኤል መላክ። ከዚህ ቀደም ህወሃት በሽብር ወንጀል ለሚከሳቸው አክቲቪስቶች እና ፖለቲከኞች (አቶ ታዬ ደንደአን ጨምሮ) ጠበቃ በመቆም የሚታወቀው ወጣቱ የህግ ባለሞያ አቶ ሄኖክ አክሊሉ እና እንዲሁም...

0

በአዲስ አበባ ወጣቶች ጉዳይ አርበኞች ግንቦት 7 ዝምታን መርጧል? (ብርሀኑ ተክለያሬድ)

ብርሀኑ ተክለያሬድ ሰሞኑን አዲስ አበባ ላይ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት በርካታ ወጣቶች ወደ ጦላይ ተግዘዋል ጥቂት የማይባሉትም አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ታስረዋል ይህን በማውገዝም አንዳንድ ፓርቲዎች የ”ያሳስበናል” መግለጫ ማውጣታቸውን ተከትሎ አርበኞች ግንቦት 7 በወጣቶቹ ጉዳይ...