Category: AFRICAN NEWS

በፌደሬሽን ምክር ቤት ማህተም ወልቃይት ላይ ያረፈው የትህነግ/ህወሓት ውሳኔ (ጌታቸው ሺፈራው) 0

በፌደሬሽን ምክር ቤት ማህተም ወልቃይት ላይ ያረፈው የትህነግ/ህወሓት ውሳኔ (ጌታቸው ሺፈራው)

ጌታቸው ሺፈራው ትህነግ/ህወሓት እንደወልቃይት ጉዳይ የራስ ምታት የሆነበት ጉዳይ ያለ አይመስልም። ላለፉት 27 አመታት በርካታ የመብት ጠያቂዎች አፍኗል፣ ገድሏል፣ ብዙ ፕሮፖጋንዳ ሰርቷል። ይህም ሆኖ የወልቃይት ጉዳይ እየበረታ መጣ እንጅ አልቀዘቀዘም። ከትህነግ/ህወሓት ጋር አብረው የታገሉት...

0

አስቴር በዳኔ ከቤተ-መንግስት ስልጠና ለምን ተባረረች? (ክንፉ አሰፋ)

ክንፉ አሰፋ ወዲ ብርሃነ “ኮሽ ባለ ቁጥር (በህወሃት) ማሳበብ አስቂኝ ነው” ብሎናል። ልክ እንደ ቦስተን ማራቶን፤  ንጹሃን  ዜጎች ላይ ቦንብ ሲወረወር፤ ሌላው ይጨነቃል፤  ኮካ ደግሞ ይስቃል። የቦንብ ፍንዳታ በተሰማ ቁጥር ሕዝብ የነሱን የፈስ ቡክ...

0

አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ጨምሮ የአማራ ክልል ባለስልጣናት ለእነ ንግስት ይርጋ በመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ ታዘዘ

ለአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ለአቶ ደመቀ መኮንን መጥርያ አልወጣም በጌታቸው ሺፈራው የአማራ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ የሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር አቶ ሙሉጌታ ወርቁ፣ የጎንደር ከንቲባ አቶ ተቀባ ተባባል እና ስለ ህዝባዊ አመፁ ማስረዳት...

0

ግልጽ ደብዳቤ ይድረስ ለአቶ ለማ መገርሳ የኦሮሞ ክልል ፕሬዚደንት ይድረስ ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአማራ ክልል ፕሬዚደንት ከፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳ (ፕሮፌሰር)

ጉዳዩ– ፍቅርን፣ሰላምን፣ አንድነትን እና ኢትዮጵያዊነትን አስመልከቶ በቋንቋ ላይ ከተገነባ ጎሰኝነት ይልቅ በደም፣ በተዋልዶ እና አብሮ በመኖር ላይ የተመሰረተ ኢትዮጵያዊነትን ክህዝባችሁ ጋራ ሆናችሁ አብስራችሁና አውጃችሁ በባህርዳር ከተማ ውስጥ ከኦሮሞና ከአማራ ዘመዶቻችሁ ጋራ በቅርቡ ያደረጋችሁት ውይይት...

0

የመቀሌው ሽኩቻና የህወሃት የውድቀት አፋፍ

መቀሌ ወሩን ሙሉ ውጥረት ውስጥ ከርማለች። ከተማዋ ላይ እየወረደ ያለው ዶፍ የሚያባራ አይመስልም። የህወሃቶቹ የዘንድሮ መሰባሰብ ለጤና እንዳልነበረ ግልጽ ነው። ሰዎቹ እንደወትሮው “በሃገር ጉዳይ ላይ” ለመዶለት ወደ መቀሌ አልተጓዙም። ቀደም ሲል ጠላታችን ድህነት ነው...

0

የወርቅ አንጥረኛዋ ኢትዮጵያዊት እናት በቤኒሻንጉል፣ የሚድሮክ ጎልድ የሳውዲው ቢሊዮነርና፣ የህወሓት/ኢፈርት የትግራዋይ ኢዛና ወርቅ፤

እናት ኢትዮጵያ ሞኝነሽ፣ ተላላ፣ የሞተልሽ ቀርቶ፣የገደለሽ በላ!!! ›› የሃገሬ ህዝብ የማዕድንህን ኃብት ለወያኔ አታስበዝብዝ፣የጥይት መግዣ ይሆናቸዋልና!!! የሃገሪቱ የተፈጥሮ የማዕድን ኃብቶች ለኢኮኖሚ እድገት ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ፡፡ ሃገሪቱ ያልተጠቀመችባቸውን እምቅ የማእድን ኃብቶች በጂኦሎጂካል ሰርቬይ ጥናት አቅምና ችሎታ...

0

የኬኒያው ተቃዋሚ መሪ ሀገራዊ እምቢተኝነት ንቅናቄ ማቋቋማቸውን ይፋ አደረጉ

የኬኒያ ተቃዋሚዎች ጥምረት ናሳ [National Supper Alliance/NASA]  ረቡእ አመሻሹ ላይ ባደረገው ድንገተኛ መግለጫ ድርጅቱ ነገ በሚካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ ላይ እንደማይሳተፍ ለመጨረሻ ግዜ ይፋ ካደረገ በኋላ ከአሁን በኋላ ከናሳነት ወደ ብሔራዊ እምቢተኝነት ንቅናቄ [National...

0

ከመከላኪያና ከፖሊስ ሠራዊት አባልነት ለመሰናበት ማመልከቻ የሚያስገቡ አባላት ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ለህወሃት ከፍተኛ ስጋት ፈጥሮበታል ተባለ

በህወሃት የበላይነት የሚመራው አገዛዝ የሥልጣን ዕድሜውን ለማራዘም በህዝባችን ላይ የሚወስደው ፋሽስታዊ እርምጃ እረፍት የነሳቸውና የገዛ ወገናቸውን ማሰርና መግደል ወንጀል መሆኑን እየተረዱ የመጡ የአገር መከላኪያ ሠራዊትና የፖሊስ አባላት የሥራ መልቀቂያ በብዛት ማስገባት መቀጠላቸውን ቅርበት ካላቸው...

0

Ethiopia’s Comical ‘Anti-Corruption’ Crackdowns

THERE is something truly hilarious about Ethiopian government’s occasional ‘anti-corruption’ crackdowns. Corruption is endemic in Africa and anti-corruption strategies are politicized and have largely failed across the continent. Ethiopia is not an exception. Where...