Category: Ginbot 7

0

ሱዳንና ጂብቲ ቤት መብራት፣ ኢትዮጵያ ቤት ኩራዝ (የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ሚሊዮን ዘአማኑኤል ) | አባይ ሚዲያ ከጂቡቲና ሱዳን የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ 87 ሚሊዮን ዶላር ተገኘ፣በ2010 ዓ/ም!!! በኤሌክትሪክ አገልግሎት ተመን ላይ ማሻሻያ ተደረገ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ...

0

ሰሞኑን በቁጥጥር ስር የዋሉትን ግለሰቦች በተመለከተ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች አስተያየታቸውን ሰጡ

ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የእስር ውሳኔውን ‹‹ጥሩ ነው›› ካሉ በኋላ ‹‹ስጋትም አለኝ›› ብለዋል ሰሞኑን በቁጥጥር ስር የዋሉትን ግለሰቦች በተመለከተ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች አስተያየታቸውን ሰጡ፡፡ በሙስናና በሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው ሰሞኑን በቁጥጥር ስር...

0

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሸከመው ጉድ ሲጋለጥ

ላለፉት አራት ቀናት እየተሰሙ ያሉት ልብን ፈካ የሚያደርጉ መረጃዎች ኢትዮጵያውያንን እያስደሰቱ የሌባ ደጋፊዎችን እያሸማቀቀና እያቃጠለ እንዳለ እሙን ነው:: በተለይ በሜቴክ ዙሪያ የሚሰሙ መረጃዎች ምንም እንኳ አብዛኞቹ ቀደም ሲል በዘ-ሐበሻ ላይ የተገዘገቡና ሕዝብ ቀደም ብሎ...

0

ከጄሶ የተሰሩ ህገወጥ መድሃኒቶች በኢትዮጵያ እየተሰራጩ እንደሆነ ተነገረ፡፡

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ያልመዘገባቸውና ደህንነትና ፈዋሽነታቸውም ያልተረጋገጡ መድሃኒቶች ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡት ከጎረቤት ሀገራት መሆኑንም ሰምተናል፡፡ የሚሰራጩት ህገ-ወጥ መድሃኒቶችም ባለስልጣኑ ፈቃድ ከሰጣቸው ጋር ፍጹም ተመሳሳይ መሆናቸው ለቁጥጥር አስቸጋሪ አድርጎታል ተብሏል፡፡ ዲላ፣ ሆሳዕና፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ጎንደርና...

0

አብዲ ኢሌ ለዶ/ር አብይ አህመድ ደብዳቤ ጻፉ | ስህተቴን አርሜ የለውጡ ቸርኬ ሆኜ ላገለግልህ ቃል እገባለሁ ብለዋል

በበርካታ ሰዎች ሕይወት መጥፋትና ንብረት ማውደም ተጠርጥረው የታሰሩት የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ ኢሌ ለዶ/ር አብይ አህመድ ደብዳቤ ጻፉ:: በታሰሩበት የመጀመሪያ ወራት በአዲስ አበባ ፖሊስ ጣቢያ አንደኛ ፎቅ ላይ የፖሊስ ቢሮ ተለቆላቸው ታስረው የነበሩት...

0

አጫጭር ዜናዎች

መንግስት የራያ ህዝብ እያቀረበ ያለውን የማንነት ጥያቄ ህገመንግስቱን ማዕከል በማድረግ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር ፓርቲ ጠየቀ፡፡ ከሕወሓት መስራቾች መካከል አንዱ የሆኑትና በአሁኑ ወቅት ተቃዋሚዎችን የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር በምክትል ሊቀመንበርነት የሚመሩት ኢንጅነር ግደይ...

0

የወለጋ መንገድ በኦነግ ኃይሎች ተዘግቶ ዋለ – አቶ ለማ መገርሳ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

ባለፉት ሁለት ቀናት የመከላከያ ሰራዊት በምዕራብ ኦሮሚያ በሚንቀሳቀሱ የኦነግ ታጣቂዎች ላይ የከፈተውን ዘመቻ የተቃወሙ ጥቂት የአካባቢው ነዋሪዎች ዘግተው ውለዋል:: በም ዕራብ ኦሮሚያ በተከሰተው ውጥረት ዙሪያ ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ ማሳሰቢያ ሰጡ:: በተለይ የለማ መገርሳ አስተዳደር...

0

ዶ/ር አብይ አህመድ ስትፈጠርም የዳቦ ቅርጫት የሆነች ኢትዮጵያን ሀብቷን አቀናጅተን እንሥራ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ

ርብ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን ለመመረቅ ወደ አማራ ክልል ያቀኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ከአስር በላይ ከተሞች በተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ሕዝብ መንግስት አይቶ መፍትሄ እንዲሰጥበት የጠየቃቸውን የጣና ኃይቅ እምቦጭን...

0

ከትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

የትግራይ ክልል መንግስትና ህዝብ ሰላሙን አስጠብቆ የክልሉን ውስጣዊ ችግሮች ለመፍታት ሌትና ቀን በሚረባረብበት ወቅትየአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዛሬው ዕለት (ጥቅምት 13 ቀን 2011ዓ.ም) ባወጣው መግለጫ “ የአማራ ብሔራዊ ክልል ከትግራይ ብሔራዊ ክልል ጋር በሚያዋሰኑት...

0

የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር ከ108 ሚሊዮን በላይ ደረሠ

በአለም ባንክና መሠል አለም አቀፍ ተቋማት በዚህ ሳምንት ይፋ የሆነው መረጃ የኢትዮጵያን ህዝብ ብዛት ከ108 ሚሊዮን በላይ አድርሶታል። በዚህ መሠረት ኦክቶበር 22 ቀን የህዝቡ ብዛት 108,354,282 መሆኑ ተገልፇል። ይኸው መረጃ በብሄሮችም ደረጃ ያለውን የህዝብ...