Category: Andinet

0

አባገዳዎች በሚቀጥለው ሳምንት ኦነግን ሊያነጋግሩ ነው

የኦሮሞ አባገዳዎች በምእራብ ኦሮሚያ የሚታየውን አለመረጋጋት ለመፍታት ወደ ስፍራው ሊያቀኑ መሆኑን ገለፁ፡፡ አባገዳዎቹ በመጪው ሳምንት ከኦዲፒና ከኦነግ አመራሮች እንዲሁም ከአካባቢው ህዝብና ከኦነግ ሰራዊት ጋር በመምከር እርቅ እናወርዳለን ብለው ዛሬ ቃል ገብተዋል። ሀዩ ወይም መካሪ...

0

ጀል መሮ ትዕዛዝ የሚቀበለው ከዳዑድ ኢብሳ መሆኑን ተናገረ

(ቢቢሲ) በኦሮሞ ነጻነት ግንባር እና በመንግሥት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከፍተኛ ውጥረትን አንግሷል። ይህን ብቻ አይደለም በቅርቡ በክልሉ ውስጥ ለሚፈጸሙ ግድያዎች እና ዘረፋዎች መንግሥት ኦነግን ተጠያቂ ሲያደርግ ቆይቷል። በቅርቡ የክልሉ ፖሊስ እና...

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የጦር መሳሪያ አያያዝና አጠቃቀም ህግ ሊወጣ ነው 0

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የጦር መሳሪያ አያያዝና አጠቃቀም ህግ ሊወጣ ነው

ከጊዜ ወደጊዜ እየተባባሰ የመጣውን የህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር ለማስቀረት የጦር መሳሪያ አያያዝና አጠቃቀም ህግ ሊወጣ መሆኑ ተሰማ፡፡ በፌደራል ጠቅላይ አቃቤ የህግ ጥናት ማርቀቅና ማስረፅ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በላይሁን ይርጋ ለፖሊስና ርምጃው ጋዜጣ እንደተናገሩት...

0

የእነአብዲ ኢሌ የዛሬ የፍርድ ቤት ቀረቡ | ፖሊስ 50 አስከሬን አውጥቶ እንዳስመረመረ ገለጸ

የቀድሞው የኢትዮ ሱማሊ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ ኢሌ ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን ጉዳያቸውም ለህዳር 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ተቀጥሯል፡፡ በዛሬው ችሎት ፖሊስ ለፍርድ ቤቱ እስካሁን የደረሰበትን የምርመራ ውጤት አስረድቷል፡: ፡ በዚህም መሰረት በተጠርጣሪዎቹ አማካኝነት...

0

ሱዳንና ጂብቲ ቤት መብራት፣ ኢትዮጵያ ቤት ኩራዝ (የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ሚሊዮን ዘአማኑኤል ) | አባይ ሚዲያ ከጂቡቲና ሱዳን የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ 87 ሚሊዮን ዶላር ተገኘ፣በ2010 ዓ/ም!!! በኤሌክትሪክ አገልግሎት ተመን ላይ ማሻሻያ ተደረገ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ...

0

ከጄሶ የተሰሩ ህገወጥ መድሃኒቶች በኢትዮጵያ እየተሰራጩ እንደሆነ ተነገረ፡፡

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ያልመዘገባቸውና ደህንነትና ፈዋሽነታቸውም ያልተረጋገጡ መድሃኒቶች ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡት ከጎረቤት ሀገራት መሆኑንም ሰምተናል፡፡ የሚሰራጩት ህገ-ወጥ መድሃኒቶችም ባለስልጣኑ ፈቃድ ከሰጣቸው ጋር ፍጹም ተመሳሳይ መሆናቸው ለቁጥጥር አስቸጋሪ አድርጎታል ተብሏል፡፡ ዲላ፣ ሆሳዕና፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ጎንደርና...

0

አጫጭር ዜናዎች

መንግስት የራያ ህዝብ እያቀረበ ያለውን የማንነት ጥያቄ ህገመንግስቱን ማዕከል በማድረግ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር ፓርቲ ጠየቀ፡፡ ከሕወሓት መስራቾች መካከል አንዱ የሆኑትና በአሁኑ ወቅት ተቃዋሚዎችን የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር በምክትል ሊቀመንበርነት የሚመሩት ኢንጅነር ግደይ...

0

አቤቱታ!! ለክቡር የኢትዮጵያ ህዝብ !! ለክቡር የኢትዮጵያ ፌድራላዊ መንግሥት ጠ/ሚር አብይ አህመድ፡ ጉዳዩ፦ የህ.ወ.ሓ.ት.መስፋፋትና መሬት ነጠቃ!! | ገብረመድህን አርአያ

አቤቱታ!! ለክቡር የኢትዮጵያ ህዝብ !! ለክቡር የኢትዮጵያ ፌድራላዊ መንግሥት ጠ/ሚር አብይ አህመድ፡ ጉዳዩ፦ የህ.ወ.ሓ.ት.መስፋፋትና መሬት ነጠቃ!! ገብረመድህን አርአያ (PDF) ክቡር የእትዮጵያ ህዝብ ሆይ ፤ ክቡር የእትዮጵያ ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አህመድ ፡ የማቀርበው አብዮቱታየ በኢትዩጵያ...

0

“የአዲስ አበባ ወጣቶችን ለማደራጀት ተንቀሳቅሰዋል” ተብለው የታሰሩት ፍርድ ቤት ቀረቡ

(ከግራ ወደ ቀኝ) አቶ ሄኖክ አክሊሉ እና አቶ ሚካኤል መላክ። ከዚህ ቀደም ህወሃት በሽብር ወንጀል ለሚከሳቸው አክቲቪስቶች እና ፖለቲከኞች (አቶ ታዬ ደንደአን ጨምሮ) ጠበቃ በመቆም የሚታወቀው ወጣቱ የህግ ባለሞያ አቶ ሄኖክ አክሊሉ እና እንዲሁም...

0

በአዲስ አበባ ወጣቶች ጉዳይ አርበኞች ግንቦት 7 ዝምታን መርጧል? (ብርሀኑ ተክለያሬድ)

ብርሀኑ ተክለያሬድ ሰሞኑን አዲስ አበባ ላይ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት በርካታ ወጣቶች ወደ ጦላይ ተግዘዋል ጥቂት የማይባሉትም አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ታስረዋል ይህን በማውገዝም አንዳንድ ፓርቲዎች የ”ያሳስበናል” መግለጫ ማውጣታቸውን ተከትሎ አርበኞች ግንቦት 7 በወጣቶቹ ጉዳይ...