Category: oromo

0

የመቀሌው ሽኩቻና የህወሃት የውድቀት አፋፍ

መቀሌ ወሩን ሙሉ ውጥረት ውስጥ ከርማለች። ከተማዋ ላይ እየወረደ ያለው ዶፍ የሚያባራ አይመስልም። የህወሃቶቹ የዘንድሮ መሰባሰብ ለጤና እንዳልነበረ ግልጽ ነው። ሰዎቹ እንደወትሮው “በሃገር ጉዳይ ላይ” ለመዶለት ወደ መቀሌ አልተጓዙም። ቀደም ሲል ጠላታችን ድህነት ነው...

0

የወርቅ አንጥረኛዋ ኢትዮጵያዊት እናት በቤኒሻንጉል፣ የሚድሮክ ጎልድ የሳውዲው ቢሊዮነርና፣ የህወሓት/ኢፈርት የትግራዋይ ኢዛና ወርቅ፤

እናት ኢትዮጵያ ሞኝነሽ፣ ተላላ፣ የሞተልሽ ቀርቶ፣የገደለሽ በላ!!! ›› የሃገሬ ህዝብ የማዕድንህን ኃብት ለወያኔ አታስበዝብዝ፣የጥይት መግዣ ይሆናቸዋልና!!! የሃገሪቱ የተፈጥሮ የማዕድን ኃብቶች ለኢኮኖሚ እድገት ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ፡፡ ሃገሪቱ ያልተጠቀመችባቸውን እምቅ የማእድን ኃብቶች በጂኦሎጂካል ሰርቬይ ጥናት አቅምና ችሎታ...

0

መንግስት ምንም አይነት ሰልፍ እንዳይካሔድ እገዳጥያለሁ ሲል አስታወቀ

በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ በዚህ በአሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ ላይ ምንም አይነት የሰላማዊ ሰልፍ በኢትዮጵያ ዉስጥ መካሔድ የለበትም ሲል እገዳ መጣሉን የአገሪቷ የዜና አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ። የሰልፉ መታገድ በዋናነት ያስፈለገዉ የአገሪቷን ሰላም እና መረጋጋት ለማጠናከር...

0

ኦቦ ለማን ያናገራቸው እምነት- ወይንስ ስሜት

የኦሮምያ ክልል ፕሬዝዳንት ለማ መገርሳ ባህር ዳር ተገኝተው ከተናገሩት መካከልኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው የሚለው  አስደማሚ ቃል የሚገኝበትን ክፍል በጨረፍታ የሰማሁት ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የአማርኛው ክፍል ነው፡፡ ሰምቼ ሳላጨርስ ስሜቴ ተለዋወጠ፣ለራሴም ልረዳው ባልቻልኩ ሁኔታ የለቅሶ ስሜትም...

0

የምንጃር ሕዝብ ተቃውሞዪን በስኳር አልቀይርም አለ

በሰሜን ሸዋ ምንጃር ወረዳ በአረርቲ ከተማ የተነሳው ህዝባዊ ዓመጽ ለሶስተኛ ቀን ዓርብ ሲካሄድ እንደዋለ ከስፍራው የደረሰን መረጃ ይገልጻል።  የአረርቲ ከተማ ነዋሪዎች እያደረጉት ባለው ህዝባዊ ዓመጽ በከተማዋ ያሉ መንግስታዊና የግል ተቋማት ስራ በማቆም አድማው ላይ...

0

በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች መከላከያው ይውጣ በሚል ዓመጽ መጀመራቸው ተሰማ 

በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ውስጥ ያለው የመከላከያ ሰራዊት ከመካከላችን ካልወጣ በማለት ነዋሪው የስራና ትምህርት ማቆም አድማ እያካሄደ መሆኑ ታወቀ። በምስራቅ ኦሮሚያ የሃሮማያ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች መከላከያ ሰራዊት ግቢውን ለቆ ካልወጣ ትምህርት አንማርም በማለት አድማ ከጀመሩ ዓስር...

0

ኦህዴድ የህወሃትን ህልውና ታዳጊ ወይንስ እራሱን አመንዳጊ?

የኢህአዴግ ሞተርና አስኳል የሆነው ህወሃት በሕዝባዊው ትግል ማእበል ከግራና ቀኝ እየተላተመ በውስጣዊ መሰነጣጠቅ ላይ ባለበት ወቅት የአብራኩ ክፋይ በሆነው በኦህዴድ በኩል ለየት ያለ አካሄድ መታየት ከጀመረ ስንበትበት ብሏል። ይህን ኦህዴድ መራሹን አዲስ አካሄድ ኢትዮጵያዊያን...

0

“የኦሮሞ ደም የኔ ደም ነው!“ ማለት የሱማሌውም፥ የትግሬውም፥ የጋምቤላውም፥ የሱርማውም ወዘተ የኔ ነው ማለት አይደለምን?

ለዚህ ፅሁፍ መነሻ የሆነኝ በዩቲዩብ ላይ ተለቆ ያየሁት “ነቀምት የሞቱት ትግሬዎች ዛሬ ባይሞቱ ነገ ይሞቱ ነበር” የሚል የቪዲዮ ክሊፕ ስላቆሠለኝና ስላሰቀቀኝ ነው። ምን ዓይነት በሽታ፥ ማን እንደዚህ አድርጎ እንደለቀቀብን እጅግ የሚገርም ነው። ምን ዓይነት...

0

በሰሜን ሸዋ ሕዝባዊ ዓመጽ መንግስታዊ ተቋውማት መውደማቸው ተሰማ

በሰሜን ምስራቅ ሸዋ በጨፌ ደንሳ ከተማ ለሶስተኛ ቀን ቀጥሎ በዋለው ሕዝባዊ ዓመጽ በርካታ መንግስታዊ ተቋውማት መውደማቸው ተገለጸ። ዓመጹ በሳምንቱ መግቢያ በንጃር ሸንኮራ አረርቲ ከተማ ከተጀመረው ዓመጽ ጋር በተናበበ መልኩ በቄሮዎች መጀመሩ ተገልጻል። ሐሙስ እለት...

0

በለማ ሥም የሚመጣ “የተባረከ” ነው ?!

ከሁለት አመት ወዲህ የሃገራችን ፖለቲካ ከመቼውም በላይ በሁነት የተሞላ ሆኗል፡፡ይህ ክስተት ተደላድሎ መምራት የለመደውን ህወሃት መራሹን ኢህአዴግ እንደ እንግዳ ዶሮ እያንቦጀቦጀው ይገኛል፡፡ ተጀምሮ እስኪጨረስ አቤት ወዴት ባይ ካድሬዎች የሚመሯቸውን የጎሳ ፓርቲዎች አጋር እና አባል...