Category: BELUE PARTY

0

የአውሮፓ ኀብረት በስደተኞች ጉዳይ ከስምምነት ደረሰ

የአውሮፓ ኅብረት ከእልህ አስጨራሽ ድርድርና ውይይት በኋላ በስደተኞች ጉዳይ ከስምምነት ደርሷል። በቤልጅየም ብራስልስ የተሰበሰቡት የአውሮፓ መሪዎች 10 ሰዓታት የፈጀ ውይይት ካደረጉ በኋላ ነው ስምምነት ላይ የደረሱት። ጣሊያን ወደ አገሯ ባሕር አቋርጠው የሚገቡ ስደተኞችን በመቀበል...

“ቁስሌን ሕዝብን እሰብክበታለሁ” ዮናስ ጋሻው (በጌታቸው ሽፈራው) 0

“ቁስሌን ሕዝብን እሰብክበታለሁ” ዮናስ ጋሻው (በጌታቸው ሽፈራው)

ብርቱውን ዮናስ ጋሻውን አግኝቼ ሳዋራው ብርታቱ ደነቀኝ። የደረሰበት ጉዳት ሰቅጣጭ ነው። ማታ 2 ሰዓት ሰቅለውት ሌሊት 6 ሰዓት ላይ እንደሚያወርዱት አጫወተን። በምርመራ ወቅት ከሚደረገው ደብደባ በላይ በማንነቱ የሚፈፀም ዘለፋ አስከፊ ነው። ብልቱ ላይ ሁለት...

0

የተጫነብን አዋጅ እንዲሰበር መላው የኢትዮጵያ ህዝብ አጥብቆ እንዲታገል ተጠየቀ

እሁድ ማርች 4,2018 በሎስ አንጅለስ ከተማ በተካሄደው የአርበኞች ግንቦት 7 ህዝባዊ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ ህዝብ የጀመረውን ህዝባዊ እንቢተኝነት ያለ የሌለ ሀይሉን አስተባብሮ በወያኔ ሀርነት ትግራይ የተጫነበትን የእልቂት አዋጅ እንዲሰብር አቶ ነአምን ዘለቀ የአርበኞች ግንቦት...

0

በሞያሌ የተገደሉ ንጽኋን ኢትዮጵያኖች ቁጥራቸው ሲጨምር ኮማንድ ፖስቱ ግድያው በስህተት ነው ማለቱ ተሰማ

በሞያሌ የመከላከያ ሰራዊት በወሰዱት የሃይል እርምጃ የጦር መሳሪያ ያልታጠቁ ንጽኋን ኢትዮጵያኖችን መግደላቸው እና ማቁሰላቸው ቁጣን እየጫረ ይገኛል። የመንግስት ወታደሮች በሞያሌ በሚኖሩ ንጽኋን ኢትዮጵያኖች ላይ በከፈቱት ተኩስ ህይወታቸውን ያጡ ነዋሪዎች ከ 15 በላይ እንደሚደርሱ የሚወጡ...

0

የዩኤስ፣ ኖርዌይና ብርታኒያ መንግስታት የደቡብ ሱዳን አማጽያንን ተጠያቂ እንደሚያደርጉ አስጠነቀቁ

በደቡብ ሱዳን በተደጋጋሚ እየተጣሰ ባለው የተኩስ አቁም ዙሪያ የዩናይትድ ስቴትስ፣ የብርታንያ እና የኖርዌይ መንግስታት መግለጫ ሰጡ። አራት አመታት ያስቆጠረው በፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ደጋፊዎችና  በአማጽያን ቡድንኖች መካከል የተፈጠረው ጦርነት ለ አስር ሺህ ሰዎች ህይወት መጥፋት መንስኤ...

0

ተአምራዊ የኢኮኖሚ እድገት አሳየች ተብላ የተነገረላት ኢትዮጵያ በህዝብ አመጽ እየታመሰች መሆኗን የጀርመኑ የዜና አውታር አሳወቀ

የጀርመኑ ዶቼ ቬሌ በጀርመንኛ እንዲሁም በእንግሊዝኛ ቋንቋ ባዘጋጀው ሪፖርት በኢኮኖሚ ተአምራዊ እደገት ያስመዘገበች ነገር ግን በግጭት እየተናጠች የምትገኝ አገር በማለት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያቀናበረውን ትንታኔ ለአለም አስነብቧል። ይህ የዜና ጣቢያ “Ethiopia: Crisis in...

0

የኢትዮጵያውያን ህይወት ዋጋ ምን ያህል ወርዷል?

በእግዚአብሄር አምሳል የተፈጠረ ሰው ህይወት ክቡር ነው። ከዚያም አልፎ ህይወት ያለውን ነገር ሁሉ በከንቱ አለማጥፋት በተፈጥሮ ህሊናችን ውስጥ ህግ ሆኖ ስለተቀመጠም ነው የሰው ብቻ ሳይሆን የሌላም ፍጥረት ህይወቱ አለአግባብ በጭካኔ ሲቀጠፍ የሚዘገንነን። የሰውን ህይወት...

0

ወያኔን ማፍረስ አገራችንን ከመፍረስ መታደግ ነው! ( የአርበኞች ግንቦት 7)

የወያኔው ጦር በጨለንቆ በኦሮሞ ወገኖቻችን ላይ ባደረሰው የጅምላ ጭፍጨፋና እንዲሁም በምዕራብ ሃረርጌ ሃዊ ጉዲና እና ዳሮ ወረዳዎች ውስጥ በኢትዮጵያ ሶማሊ ወገኖች ላይ በደረሰው እልቂት ንቅናቄያችን አርበኞች ግንቦት7 የተሰማውን ከፍተኛ ሃዘን ለመግለጽ ይወዳል። ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ...

0

ትግራይ በእውቀት እስክትራመድ… (ፋሲል የኔአለም)

ሜጀር ጀነራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ሃላፊ ሜ/ር ጄኔራል ተክለብርሃን ወልዳረጋይ ወራይና ከተባለ መጽሄት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ስለትግራይ እና ስለ ህዝቡ ብዙ ነገሮችን ተናግረዋል። ህወሃት የትግራይን ፖሊሲ የቀረጸው “የሰው አስተሳሰብን መሰረት...

0

ጅጅጋ ካራማራ የሁላችንም ነዉ! (መቅዲ ዘ-ቨርጂንያ )

ከሱማሌ ክልል የተፈናቀሉ ወደ 1 ሚልዮን የሚጠጉ ኢትዮጵያዉያን ኦሮሞዎች ተመልሰዉ መስፈር ያለባቸዉ እዛዉ ሀገራቸዉ ቄያቸዉ ላይ ነዉ። አስፈላጊዉ የመልሶ ማቋቋም ስራ ተሰርቶ ተወልደዉ ወደያደጉበት ቄያቸዉ በፍጥነት መመለስ አለባቸዉ። የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ አስከባሪዎች ጉዳዮች እስኪረጋጉ...