Category: Gallery Posts

Category for Gallery Posts

0

ጦር አዛዡ ከነወታደሮቹ ለአሰሳ እንደ ወጣ መቅረቱ ተሰማ

በሞያሌ አካባቢ ሰፍሮ ከሚገኘው 10ኛ ክ/ጦር ውስጥ በአንድ ሀይል አዛዥ የሚመራ ቡድን ለአሰሳ እንደወጣ መቅረቱን ተከትሎ የተሰወሩትን ወታደሮች ፍለጋ የወጡት የክ/ጦሩ በርካታ ወታደሮች ኬንያ ድንበር መድረሳቸው ታወቀ፡፡ ባለፈው ሰኞ ህዳር 11 ለአሰሳ በሚል የወጣውና...

0

የመቀሌው ሽኩቻና የህወሃት የውድቀት አፋፍ

መቀሌ ወሩን ሙሉ ውጥረት ውስጥ ከርማለች። ከተማዋ ላይ እየወረደ ያለው ዶፍ የሚያባራ አይመስልም። የህወሃቶቹ የዘንድሮ መሰባሰብ ለጤና እንዳልነበረ ግልጽ ነው። ሰዎቹ እንደወትሮው “በሃገር ጉዳይ ላይ” ለመዶለት ወደ መቀሌ አልተጓዙም። ቀደም ሲል ጠላታችን ድህነት ነው...

0

የወርቅ አንጥረኛዋ ኢትዮጵያዊት እናት በቤኒሻንጉል፣ የሚድሮክ ጎልድ የሳውዲው ቢሊዮነርና፣ የህወሓት/ኢፈርት የትግራዋይ ኢዛና ወርቅ፤

እናት ኢትዮጵያ ሞኝነሽ፣ ተላላ፣ የሞተልሽ ቀርቶ፣የገደለሽ በላ!!! ›› የሃገሬ ህዝብ የማዕድንህን ኃብት ለወያኔ አታስበዝብዝ፣የጥይት መግዣ ይሆናቸዋልና!!! የሃገሪቱ የተፈጥሮ የማዕድን ኃብቶች ለኢኮኖሚ እድገት ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ፡፡ ሃገሪቱ ያልተጠቀመችባቸውን እምቅ የማእድን ኃብቶች በጂኦሎጂካል ሰርቬይ ጥናት አቅምና ችሎታ...

0

የብሄራዊ ደህንነት ዕቅድ ወይስ የህወሀት የስንብት ደብዳቤ?

መቀሌ   ይህን ጽሁፍ በማዘጋጅበት ሰዓት መቀሌና ሀራሬ ሁነኛ የፖለቲካ ክስተት ተፈጥሯል። የመቀሌው ይፋ የወጣ አይደለም። በህወሀት አፍቃሪያን ድረገጾች የተተነፈሰ ወሬ ነው። ወ/ሮ አዜብ መስፍን የመቀሌውን ህንፍሽፍሽ ረግጠው ወጡ የሚለው ከውስጥ አዋቂ ያፈተለከው ዜና...

0

ሰበር_ዜና  በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ ዳግም ውጥረት ውስጥ ገባ !

ጥቅምት  27 ቀን 2010 ዓ/ም የስርዓቱ አመራሮች የጠሩት ስብሰባ በህዝቡ እና በወያኔ መካከል በተፈጠረ ፍጥጫና ሁውከት ሊቃረጥ ችላል ሰብሳቢዎችም በህዝቡ ቁጣ ደንግጠው አዳራሹን በፍጥነት ለቀው ሲወጡ ታይተዋል ፡፡ የዚህ ስብሰባ ዓላማ የጭልጋ ወረዳ ዋና ከተማ...

0

አመፁ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ክልሎች እየሰፋ መሆኑ ታወቀ

በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ሞጣ ከተማ የስራ ማቆም አድማ ዛሬ ጀምሯል በርካታ የሞጣ ነጋዴዎች ሱቃቸውን በመዝጋት ተቃሟቸውንና የትግሉ አካል መሆናቸውን እየገለፁ ይገኛሉ፡፡ በኦሮሚያ ሻምቡ ከተማ አድማው እንደቀጠለ ሲሁን በወልቂጤና በበርካታ ከተሞች የስራ ማቆም አድማው...

0

በባህርዳር በወያኔና በህዝብ መካከል ግጭት ተከሰተ ከ200 በላይ ወጣቶች መታሰራቸው ተነገረ

በትናንትናው ለት ባህርዳር ከተማ ልዩ ስሙ ይባብ ካምፓስ በተባለው ቦታ ህገ ወጥ ቤቶች ናቸው በሚል የከተማው መስተዳደር ከወያኔ ሰራዊት ጋር በመሆን የነዋሪዎችን 325 ቤቶች ማፍረሳቸው ተነገረ ። በዚህም ምክንያት በከተማው ከፍተኛ ረብሻ የተነሳ ሲሆን...

0

የአሰቸኳይ ጊዜ አዋጅ ወይስ የወያኔ ወታደራዊ መንግስት ግልበጣ? | | ከያሬድ ጥበቡ

ባለፉት ወራት ወያኔ ሁኔታውን ለመቆጣጠር በወታደራዊ ግልበጣ ስም ከኋላ ሆኖ የሚዘውረው መንግስታዊ ግልበጣ ሊያካሂድ እንደሚችል ደጋግሜ ፍርሃቴን አካፍዬ ነበር ። የአሁኑ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስሙን ቀየረ እንጂ የተፈራው የወያኔ ወታደራዊ አገዛዝ መሆኑ የማይካድ ነው...

HTML Ipsum Presents 0

HTML Ipsum Presents

Pellentesque habitant morbi tristique senectus et netus et malesuada fames ac turpis egestas. Vestibulum tortor quam, feugiat vitae, ultricies eget, tempor sit amet, ante. Donec eu libero sit amet quam egestas semper. Aenean ultricies...