Category: Blog

0

የፌዴራል ፖሊስ አባል የሆኑ አንድ ኮማንደር በባህር ዳር በጥይት ተመተው ህይወታቸው አለፈ 

በባህር ዳር ከተማ በፌዴራል ፖሊስ መስሪያ ቤት ተቀጥረው ሲያገለግሉ የቆዩ ከፍተኛ ስልጣን ያላቸው ኮማንደር ተገድለው መገኘታቸው ተነገረ። ኮማንደሩ በባህር ዳር ከተማ ማክሰኞ ማምሻ ላይ በመኖሪያ ቤታቸው አከባቢ በጥይት ተመትተው ህይወታቸው ሊያልፍ እንደቻለ የሚወጡ ሪፖርቶች...

0

ግልጽ ደብዳቤ ይድረስ ለአቶ ለማ መገርሳ የኦሮሞ ክልል ፕሬዚደንት ይድረስ ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአማራ ክልል ፕሬዚደንት ከፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳ (ፕሮፌሰር)

ጉዳዩ– ፍቅርን፣ሰላምን፣ አንድነትን እና ኢትዮጵያዊነትን አስመልከቶ በቋንቋ ላይ ከተገነባ ጎሰኝነት ይልቅ በደም፣ በተዋልዶ እና አብሮ በመኖር ላይ የተመሰረተ ኢትዮጵያዊነትን ክህዝባችሁ ጋራ ሆናችሁ አብስራችሁና አውጃችሁ በባህርዳር ከተማ ውስጥ ከኦሮሞና ከአማራ ዘመዶቻችሁ ጋራ በቅርቡ ያደረጋችሁት ውይይት...

0

”እኛ ደህና ነን፣ ምንም የተፈጠረ ነገር የለም፣ የሚፈጠር ነገርም አይኖርም” ወ/ሮ ውባንቺ ቢሻው የመንግስቱ ኃይለማርያም ባለቤት

መሳይ መኮንን የቢሮ ስልኬን አነሳሁ። ወደ ሀራሬ ደወልኩ። ከወዲያ ማዶ ትህትና የተሞላበት የእመቤት፣ የወይዘሮ፣ የእናትነት ግርማ ሞገስ የተላበሰ ረጋ ያለ ድምጽ ተሰማኝ። ይሄን ድምጽ አውቀዋለሁ። ”ጤና ይስጥልኝ ማን ልበል?” ”ጤና ይስጥልኝ ወ/ሮ ውባንቺ ቢሻው።...

0

መንግስት ምንም አይነት ሰልፍ እንዳይካሔድ እገዳጥያለሁ ሲል አስታወቀ

በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ በዚህ በአሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ ላይ ምንም አይነት የሰላማዊ ሰልፍ በኢትዮጵያ ዉስጥ መካሔድ የለበትም ሲል እገዳ መጣሉን የአገሪቷ የዜና አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ። የሰልፉ መታገድ በዋናነት ያስፈለገዉ የአገሪቷን ሰላም እና መረጋጋት ለማጠናከር...

0

ኦቦ ለማን ያናገራቸው እምነት- ወይንስ ስሜት

የኦሮምያ ክልል ፕሬዝዳንት ለማ መገርሳ ባህር ዳር ተገኝተው ከተናገሩት መካከልኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው የሚለው  አስደማሚ ቃል የሚገኝበትን ክፍል በጨረፍታ የሰማሁት ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የአማርኛው ክፍል ነው፡፡ ሰምቼ ሳላጨርስ ስሜቴ ተለዋወጠ፣ለራሴም ልረዳው ባልቻልኩ ሁኔታ የለቅሶ ስሜትም...

0

በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች መከላከያው ይውጣ በሚል ዓመጽ መጀመራቸው ተሰማ 

በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ውስጥ ያለው የመከላከያ ሰራዊት ከመካከላችን ካልወጣ በማለት ነዋሪው የስራና ትምህርት ማቆም አድማ እያካሄደ መሆኑ ታወቀ። በምስራቅ ኦሮሚያ የሃሮማያ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች መከላከያ ሰራዊት ግቢውን ለቆ ካልወጣ ትምህርት አንማርም በማለት አድማ ከጀመሩ ዓስር...

0

ኦህዴድ የህወሃትን ህልውና ታዳጊ ወይንስ እራሱን አመንዳጊ?

የኢህአዴግ ሞተርና አስኳል የሆነው ህወሃት በሕዝባዊው ትግል ማእበል ከግራና ቀኝ እየተላተመ በውስጣዊ መሰነጣጠቅ ላይ ባለበት ወቅት የአብራኩ ክፋይ በሆነው በኦህዴድ በኩል ለየት ያለ አካሄድ መታየት ከጀመረ ስንበትበት ብሏል። ይህን ኦህዴድ መራሹን አዲስ አካሄድ ኢትዮጵያዊያን...

0

በሰሜን ሸዋ ሕዝባዊ ዓመጽ መንግስታዊ ተቋውማት መውደማቸው ተሰማ

በሰሜን ምስራቅ ሸዋ በጨፌ ደንሳ ከተማ ለሶስተኛ ቀን ቀጥሎ በዋለው ሕዝባዊ ዓመጽ በርካታ መንግስታዊ ተቋውማት መውደማቸው ተገለጸ። ዓመጹ በሳምንቱ መግቢያ በንጃር ሸንኮራ አረርቲ ከተማ ከተጀመረው ዓመጽ ጋር በተናበበ መልኩ በቄሮዎች መጀመሩ ተገልጻል። ሐሙስ እለት...

0

ሼህ ሙሀመድ ሁሴን አል አሙዲ እውነት ታስረዋል ?

በኢትዮጵያ ፖለቲካና ኢኮኖሚ መድረኮች ላይ ሚናቸው በቀላሉ የሚታይ አይደለም። ነጋዴ፡ ባለሀብት ብቻ ተብለው የሚገለጹ አይደሉም። የኢትዮጵያን ፖለቲካ በማሾር፡ ባልስልጣናትን ከእግራቸው ስር በማድረግ እንደፈለጋቸው፡ እንዳሻቸው ሲሆኑ የከረሙ ናቸው። ሼሁ ከኢኮኖሚው ጡንቻቸው ባልተናነሰ በፖለቲካው ውስጥ ያላቸው...

0

ለነጻነት ትግሉ እንቅፋት አንሁን ግርማ ቢረጋ

ሁሌም ግርም የሚለኝ በታሪክም እንዳየነው አምባገነኖች የሰፊውን ህዝብ እንቅስቃሴ በኃይል ለማፈን በመጨረሻው ሰዓት ካለፉት ከመማር ይልቅ ወደባሰ ጭፍጨፋና ህዝብን እርስ በእርስ ለማባላት የሚያደርጉት ያልሞት ባይ ተጋዳይነት የሚመስል ከሰው ልጅ አብራክ የተፈጠረ ፍጡር ሊያደርገው የማይገባ...