Category: Blog @fr

0

ኮከብ አልባውን ሰንደቅ አላማ በአዲስ አበባ ስታዲየም የፓውዛ ማማ ላይ የሰቀለው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

ኮከብ አልባውን ሰንደቅ አላማ በአዲስ አበባ ስታዲየም የፓውዛ ማማ ላይ የሰቀለው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ በአዲስ አበባ ስታዲየም የፓውዛ መብራት ማማ ላይ ኮከብ አልባ የሆነው አርንጋዴ ቢጫ ቀዩን የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ የሰቀለ ግለሰብ በፖሊስ...

0

“የኦሮሞ ደም የኔ ደም ነው!“ ማለት የሱማሌውም፥ የትግሬውም፥ የጋምቤላውም፥ የሱርማውም ወዘተ የኔ ነው ማለት አይደለምን?

ለዚህ ፅሁፍ መነሻ የሆነኝ በዩቲዩብ ላይ ተለቆ ያየሁት “ነቀምት የሞቱት ትግሬዎች ዛሬ ባይሞቱ ነገ ይሞቱ ነበር” የሚል የቪዲዮ ክሊፕ ስላቆሠለኝና ስላሰቀቀኝ ነው። ምን ዓይነት በሽታ፥ ማን እንደዚህ አድርጎ እንደለቀቀብን እጅግ የሚገርም ነው። ምን ዓይነት...

0

በሰሜን ሸዋ ሕዝባዊ ዓመጽ መንግስታዊ ተቋውማት መውደማቸው ተሰማ

በሰሜን ምስራቅ ሸዋ በጨፌ ደንሳ ከተማ ለሶስተኛ ቀን ቀጥሎ በዋለው ሕዝባዊ ዓመጽ በርካታ መንግስታዊ ተቋውማት መውደማቸው ተገለጸ። ዓመጹ በሳምንቱ መግቢያ በንጃር ሸንኮራ አረርቲ ከተማ ከተጀመረው ዓመጽ ጋር በተናበበ መልኩ በቄሮዎች መጀመሩ ተገልጻል። ሐሙስ እለት...

0

በለማ ሥም የሚመጣ “የተባረከ” ነው ?!

ከሁለት አመት ወዲህ የሃገራችን ፖለቲካ ከመቼውም በላይ በሁነት የተሞላ ሆኗል፡፡ይህ ክስተት ተደላድሎ መምራት የለመደውን ህወሃት መራሹን ኢህአዴግ እንደ እንግዳ ዶሮ እያንቦጀቦጀው ይገኛል፡፡ ተጀምሮ እስኪጨረስ አቤት ወዴት ባይ ካድሬዎች የሚመሯቸውን የጎሳ ፓርቲዎች አጋር እና አባል...

0

ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ኮንጎ የዲቪ ሎተሪ ቀዳሚ ተጎጂዎች ተባሉ

በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዲቪ-ሎተሪ ቪዛን መሰረዝ እርምጃ ሶስት የአፍሪካ ሀገሮች ቀዳሚ ተጎጂ ይሆናሉ ሲል አፍሪካ ቻናል ዜና ገጽ የእስቴት ዲፓርትመንቱን ምንጭ ጠቅሶ ዘገበ። ከሳምንታት በፊት በኒው ዮርክ የአሸባሪ ጥቃት ማግስት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ...

0

ሰበር_ዜና  በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ ዳግም ውጥረት ውስጥ ገባ !

ጥቅምት  27 ቀን 2010 ዓ/ም የስርዓቱ አመራሮች የጠሩት ስብሰባ በህዝቡ እና በወያኔ መካከል በተፈጠረ ፍጥጫና ሁውከት ሊቃረጥ ችላል ሰብሳቢዎችም በህዝቡ ቁጣ ደንግጠው አዳራሹን በፍጥነት ለቀው ሲወጡ ታይተዋል ፡፡ የዚህ ስብሰባ ዓላማ የጭልጋ ወረዳ ዋና ከተማ...

0

ከፍተኛ ባለስልጣን አመለጠ በሚል ሀገሪቷ በወታደር ፍተሻ እየታመሰች መሆኗ ተሰማ

በፌዴራሉ መንግስት ውስጥ ለወራት ሲካሄድ የቆየው ውስጣዊ ጦርነት ተባብሶ አዲስ አበባ ከትግራይ በመጡ አዲስ የወታደር ምሩቆች እየተጠበቀች ሲሆን በደቡብና በገሙጎፋ መስመር ሰራዊቱ መንገድ ዘግቶ እየፈተሸ እንዳለ ማምሻውን ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል። ከሞያሌ እስከ ያቤሎ የመብራት...

0

የግዩራን ሚና ለኢትዮጵያ ነፃነትና የግዛት አንድነት (በድንበሩ ደግነቱ)

በቪዥን ኢትዮጵያ ኮንፈረንስ 2017 የቀረበ ጽሁፍ  ክፍል ሁለት የኢትዮጵያ ሞት ሽረት ትግል ምንከማን ይፈልጋል ሀ. ምሁር ግዩራን የምዕራቡን ዓለም በድንቅ ችሎታችሁ እያገለገላችሁ ያላችሁ ውድ የኢትዮጵያ ተወላጅ ምሁራን፥ አገርና ወገን አደጋ ላይ መሆኑን አስተውሉማ። በዚህ...

0

በኦሮሚያ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ ከፍተኛ የጦር አዛዦች ከሃላፊነታቸው እየተነሱ ነው

በኦሮሚያ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ መከላከያ ውስጥ የሚገኙ ከፍተኛ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ የጦር አዛዦች ቀጥታ ሰራዊቱን ከሚያዙበት ምድቦች እየተነሱ ምንም ስራ በሌለባቸው ቦታዎች እየተመደቡ እንደሆነ ታውቋል። በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ የሰራዊቱ...

0

ሲያልቅ አያምር፤ “የሥርዓቱን አሟሟት ያሳምርልን!

የዛሬ ሦስት አመት ታህሳስ 10 ቀን 2007 ዓ›ም “ግፍና አፈና ዐመጽን ይወልዳሉ፤ የዐመጸኛ አፍ ጥልቅ ጉድጓድ ነው (መ.ምሳሌ ም.22፣ ቁ.14)” በሚል አርዕስት ለንባብ ባበቃሁትና በወቅቱ የነበረውን ሁኔታ በገመገምኩበት ጽሁፍይህን ከትቤ ነበር፤ “አንድ ሕዝብ በላዩ...