Category: addis

0

ለምግብነት ሊውል የማይችል 55,000 ቶን የተበላሸ ስንዴ የጫነች መርከብ..

ለምግብነት ሊውል የማይችል 55,000 ቶን የተበላሸ ስንዴ የጫነች መርከብ ጅቡቲ ላይ ቆማ ሶስት ወር ድርድር ከተደረገበት በሁዋላ ስንዴው ወደ ሀገር ውስጥ እየገባ ነው ሲሉ አምባሳደር ሱለይማን ደደፎ አጋለጡ: ‘አምባሳደሩ በፌስቡክ ገጾች እንዳሰፈሩት “ፕሮሚስንግ በተባለ...

0

የወልቃይት የአማራ ማንነት ወሰን አስመላሽ ኮሜቴ ህዝባዊ ስብሰባ በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አዲስ አበባ

በመቀጠል የኮሚቴው አማካሪ እና ከወልቃይት ጋር በተያያዘ ታስረው ለነበሩ የኮሚቴው አባላት እና ለሌሎች በነጻ ሳይቀር ጥብቅና የሚቆሙት ጠበቃና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አለልኝ ምህረቱ ወልቃይት እና ሌሎች ከአማራ የተወሰዱ መሬቶችን ከህግ አንጻር ህጋዊ መሠረት የሌለው...

0

አስቴር በዳኔ ከቤተ-መንግስት ስልጠና ለምን ተባረረች? (ክንፉ አሰፋ)

ክንፉ አሰፋ ወዲ ብርሃነ “ኮሽ ባለ ቁጥር (በህወሃት) ማሳበብ አስቂኝ ነው” ብሎናል። ልክ እንደ ቦስተን ማራቶን፤  ንጹሃን  ዜጎች ላይ ቦንብ ሲወረወር፤ ሌላው ይጨነቃል፤  ኮካ ደግሞ ይስቃል። የቦንብ ፍንዳታ በተሰማ ቁጥር ሕዝብ የነሱን የፈስ ቡክ...

0

አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ጨምሮ የአማራ ክልል ባለስልጣናት ለእነ ንግስት ይርጋ በመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ ታዘዘ

ለአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ለአቶ ደመቀ መኮንን መጥርያ አልወጣም በጌታቸው ሺፈራው የአማራ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ የሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር አቶ ሙሉጌታ ወርቁ፣ የጎንደር ከንቲባ አቶ ተቀባ ተባባል እና ስለ ህዝባዊ አመፁ ማስረዳት...

0

የዘረኛው እና የአምባገነኑ የወያኔ ባለስልጣናት የማስመሰል እና የስለላ ስራውን ሲያከናውን

 By Yeruk weldeamanuel ዛሬ በኦሮሞ ህዝብ ላይ በህዋሀት ቅልብ ወታደር እየደረሰ ያለውን አሰቃቂ ግድያ እና ጭፍጨፋ የሚመሩት ሰዎች ከኦሮሞ ህዝብ ይበልጥ ለልብሱ ከብር ያላቸው ይመስላል።ሆኖም ግን የኦሮሞ ህዝብን በንደዚህ አይነት አስመሳይ ነገሮች አታለን ለዘለአለም...

0

እጅግ በጣም ሊታሰብበት የሚገባ ጉዳይ (በውኃላ ታዝዤነው አስገድደውኝ ነው አይሰራም )

ይድረስ ለፌደራል ፖሊስ፣ ለክልል ፖሊስ፣ ለጸጥታና የደህንነት አባላት፣ ለአገር መከላከያ ሰራዊት፣ለ አጋዚ ክፍለ ጦር፣ ለልዩ ኃይል ኮማንዶ አባለት፣ ለፈጥኖ ደራሽ አባላት በሙሉ፡- በዚህ የነጻነት ደውል ተሳታፊ በመሆን ታሪካዊ አደራችሁን ተወጡ፤ እናት አባቶቻችሁን፣እህት ወንድሞቸችሁን አትግደሉ፣...