Category: AddisAbaba

0

የአውሮፓ ኀብረት በስደተኞች ጉዳይ ከስምምነት ደረሰ

የአውሮፓ ኅብረት ከእልህ አስጨራሽ ድርድርና ውይይት በኋላ በስደተኞች ጉዳይ ከስምምነት ደርሷል። በቤልጅየም ብራስልስ የተሰበሰቡት የአውሮፓ መሪዎች 10 ሰዓታት የፈጀ ውይይት ካደረጉ በኋላ ነው ስምምነት ላይ የደረሱት። ጣሊያን ወደ አገሯ ባሕር አቋርጠው የሚገቡ ስደተኞችን በመቀበል...

በፌደሬሽን ምክር ቤት ማህተም ወልቃይት ላይ ያረፈው የትህነግ/ህወሓት ውሳኔ (ጌታቸው ሺፈራው) 0

በፌደሬሽን ምክር ቤት ማህተም ወልቃይት ላይ ያረፈው የትህነግ/ህወሓት ውሳኔ (ጌታቸው ሺፈራው)

ጌታቸው ሺፈራው ትህነግ/ህወሓት እንደወልቃይት ጉዳይ የራስ ምታት የሆነበት ጉዳይ ያለ አይመስልም። ላለፉት 27 አመታት በርካታ የመብት ጠያቂዎች አፍኗል፣ ገድሏል፣ ብዙ ፕሮፖጋንዳ ሰርቷል። ይህም ሆኖ የወልቃይት ጉዳይ እየበረታ መጣ እንጅ አልቀዘቀዘም። ከትህነግ/ህወሓት ጋር አብረው የታገሉት...

0

አስቴር በዳኔ ከቤተ-መንግስት ስልጠና ለምን ተባረረች? (ክንፉ አሰፋ)

ክንፉ አሰፋ ወዲ ብርሃነ “ኮሽ ባለ ቁጥር (በህወሃት) ማሳበብ አስቂኝ ነው” ብሎናል። ልክ እንደ ቦስተን ማራቶን፤  ንጹሃን  ዜጎች ላይ ቦንብ ሲወረወር፤ ሌላው ይጨነቃል፤  ኮካ ደግሞ ይስቃል። የቦንብ ፍንዳታ በተሰማ ቁጥር ሕዝብ የነሱን የፈስ ቡክ...

0

የተጫነብን አዋጅ እንዲሰበር መላው የኢትዮጵያ ህዝብ አጥብቆ እንዲታገል ተጠየቀ

እሁድ ማርች 4,2018 በሎስ አንጅለስ ከተማ በተካሄደው የአርበኞች ግንቦት 7 ህዝባዊ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ ህዝብ የጀመረውን ህዝባዊ እንቢተኝነት ያለ የሌለ ሀይሉን አስተባብሮ በወያኔ ሀርነት ትግራይ የተጫነበትን የእልቂት አዋጅ እንዲሰብር አቶ ነአምን ዘለቀ የአርበኞች ግንቦት...

0

በሞያሌ የተገደሉ ንጽኋን ኢትዮጵያኖች ቁጥራቸው ሲጨምር ኮማንድ ፖስቱ ግድያው በስህተት ነው ማለቱ ተሰማ

በሞያሌ የመከላከያ ሰራዊት በወሰዱት የሃይል እርምጃ የጦር መሳሪያ ያልታጠቁ ንጽኋን ኢትዮጵያኖችን መግደላቸው እና ማቁሰላቸው ቁጣን እየጫረ ይገኛል። የመንግስት ወታደሮች በሞያሌ በሚኖሩ ንጽኋን ኢትዮጵያኖች ላይ በከፈቱት ተኩስ ህይወታቸውን ያጡ ነዋሪዎች ከ 15 በላይ እንደሚደርሱ የሚወጡ...

0

የዩኤስ፣ ኖርዌይና ብርታኒያ መንግስታት የደቡብ ሱዳን አማጽያንን ተጠያቂ እንደሚያደርጉ አስጠነቀቁ

በደቡብ ሱዳን በተደጋጋሚ እየተጣሰ ባለው የተኩስ አቁም ዙሪያ የዩናይትድ ስቴትስ፣ የብርታንያ እና የኖርዌይ መንግስታት መግለጫ ሰጡ። አራት አመታት ያስቆጠረው በፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ደጋፊዎችና  በአማጽያን ቡድንኖች መካከል የተፈጠረው ጦርነት ለ አስር ሺህ ሰዎች ህይወት መጥፋት መንስኤ...

0

ተአምራዊ የኢኮኖሚ እድገት አሳየች ተብላ የተነገረላት ኢትዮጵያ በህዝብ አመጽ እየታመሰች መሆኗን የጀርመኑ የዜና አውታር አሳወቀ

የጀርመኑ ዶቼ ቬሌ በጀርመንኛ እንዲሁም በእንግሊዝኛ ቋንቋ ባዘጋጀው ሪፖርት በኢኮኖሚ ተአምራዊ እደገት ያስመዘገበች ነገር ግን በግጭት እየተናጠች የምትገኝ አገር በማለት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያቀናበረውን ትንታኔ ለአለም አስነብቧል። ይህ የዜና ጣቢያ “Ethiopia: Crisis in...

0

የኢትዮጵያውያን ህይወት ዋጋ ምን ያህል ወርዷል?

በእግዚአብሄር አምሳል የተፈጠረ ሰው ህይወት ክቡር ነው። ከዚያም አልፎ ህይወት ያለውን ነገር ሁሉ በከንቱ አለማጥፋት በተፈጥሮ ህሊናችን ውስጥ ህግ ሆኖ ስለተቀመጠም ነው የሰው ብቻ ሳይሆን የሌላም ፍጥረት ህይወቱ አለአግባብ በጭካኔ ሲቀጠፍ የሚዘገንነን። የሰውን ህይወት...