Category: AddisAbaba

0

የኢትዮጵያ የፕሬዚዳንትነት ምርጫ በኢህአዴግ ፓርቲዎች ከፍተኛ ንትርክ አስነስቶ እንደነበር ተሰማ

ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በአራት አመታቸው ራሳቸውን ከፕሬዚዳንትነቱ ካገለሉ በኋላ በዛሬው ዕለይ አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ በኢህአዴግ ዘመን የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ:: ፕሬዚዳንቷ ዛሬ ከመመረጣቸው አስቀድሞ በኢህአዴግ ፓርቲዎች መካከል ፕሬዚዳንት ማን ይሁን የሚለው አጨቃጫቂ ሆኖ...

0

በራያ አላማጣ የትግራይ ልዩ ኃይል 4 ሰላማዊ ሰዎችን ገደ

በግድ ወደ ትግራይ ክልል ተጠቃለናል ማንነታችን ይመለስ በሚል የራያ ሕዝብ እያነሳ ያለው ተቃውሞ ተጋግሎ እየቀጠለበት ባለበት በዚህ ወቅት በዛሬው ዕለት የትግራይ ልዩ ኃይል በራያ አላማጣ አራት በሰላማዊ መንገድ ጥያቄያቸውን እያቀረቡ ያሉ ወጣቶችን በጥይት ገደለ::...

0

በራስ አበበ አረጋይ መኖሪያ ቤት የተነሳ የአዲስ አበባ አስተዳደርና የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን መወዛገባችውን ቀጥለዋል

(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ በሚገኘው ራስ አበበ አረጋይ መኖሪያ ቤት የተነሳ የአዲስ አበባ አስተዳደር እና የኢትዮጵያ ሙሉ ወግኔል አማኞች ቤተክርስቲያን መወዛገባቸውን መቀጠላቸው ተዘገበ:: ካፒታል ጋዜጣ በዛሬው እትሙ እንደዘገበው ቤተክርስቲያኗ የጀግናውን አርበኛ ቤት ከስምንት ወር በፊት...

0

“የአዲስ አበባ ወጣቶችን ለማደራጀት ተንቀሳቅሰዋል” ተብለው የታሰሩት ፍርድ ቤት ቀረቡ

(ከግራ ወደ ቀኝ) አቶ ሄኖክ አክሊሉ እና አቶ ሚካኤል መላክ። ከዚህ ቀደም ህወሃት በሽብር ወንጀል ለሚከሳቸው አክቲቪስቶች እና ፖለቲከኞች (አቶ ታዬ ደንደአን ጨምሮ) ጠበቃ በመቆም የሚታወቀው ወጣቱ የህግ ባለሞያ አቶ ሄኖክ አክሊሉ እና እንዲሁም...

0

በአዲስ አበባ ወጣቶች ጉዳይ አርበኞች ግንቦት 7 ዝምታን መርጧል? (ብርሀኑ ተክለያሬድ)

ብርሀኑ ተክለያሬድ ሰሞኑን አዲስ አበባ ላይ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት በርካታ ወጣቶች ወደ ጦላይ ተግዘዋል ጥቂት የማይባሉትም አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ታስረዋል ይህን በማውገዝም አንዳንድ ፓርቲዎች የ”ያሳስበናል” መግለጫ ማውጣታቸውን ተከትሎ አርበኞች ግንቦት 7 በወጣቶቹ ጉዳይ...

0

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢንሳ ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህን በአባዱላ ገመዳ ቦታ ሾሙ

ትግራይ ክልል ገብቶ የተደበቀው የቀድሞው የዶ/ር አብይ አህመድ አለቃ ጀነራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ ተንስቶ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህነነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ:: ዶ/ር አብይ...

0

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስምምነት ከተደረገባቸው አገራት ውጪ የሚደረግ ሕገወጥ ጉዞ መቆም እንዲቆም ማሳሰቢያ ሰጡ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ባለድርሻ አካላት ኢትዮጵያ ስምምነት ካደረገችባቸው 3ቱ የአረብ ሀገራት የውጭ ሀገር ጉዞ ውጪ የሚደረገውን ሕገወጥ ጉዞ በማስቆም የድርሻቸውን እንዲወጡ ማሳሰቢያ ሰጡ:: ም/ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርን በመከላከል ኃላፊነት ለተሰጣቸው...

0

አብዲ እሌ የፖሊስ አባልን አንቀው ከ እስር ቤት ሊያመልጡ እንደነበር ፖሊስ ተናገረ

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልልን ሲመሩ ቆይተው በክልሉ ለተፈጸሙ ግድያዎችና ማሰቃየቶች ተጠያቂ ናቸው በሚል ተ endihum ከሐምሌ 26-30 ቀን 2010 ዓ.ም በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ ሳቢያ teጠርጥረው የታሰሩት አብዲ መሀመድ (አብዲ ኢሌ) የፖሊስ አባል...

0

የአዴፓ መሪዎች ምን ይላሉ? – ፋሲል የኔዓለም

ሰሞኑን ከሚኒስትሮች ሹመት እና ከዶ/ር አምባቸው መኮንን ጋር በተያያዘ አዴፓ ( ብአዴን) ከፍተኛ ትችት ሲቀርብበት ቆይቷል። በእነዚህ ሁለት ጉዳዮች ዙሪያ በቅርብ ከማውቀው የድርጅቱ ቁልፍ ሰው ጋር ውይይት አድርጌ ነበር። የነገረኝን እንደወረደ አቀርበዋለሁ። (ልብ በሉ...

አጫጭር ዜናዎች 0

አጫጭር ዜናዎች

ከራያና ከወልቃይት በማንነታቸው የተነሳ ስለተፈናቀሉ ዜጎች በተደጋጋሚ በዘሐበሻ የሰማው አርቲስት መሐሪ ደገፋው ከሁለቱም አካባቢ ለተፈናቀሉ ዜጎች የአርባ ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ:: “ችግራቸውን ባይቀርፉም ለ2ቱ አካባቢዎች ለእያንድንዳቸው 20ሽ የኢትዮጵያ ብር በድምሩ 40 ሽ በተወካዯቻቸው እንዲደርስ...