Category: VIDEOS

0

ሰበር ዜና  በኢትዮዽያ አማራ ክልል ንግድ በመቆሙ ሱዳኖች ተጨንቀዋል።

የኢትዮጲያ እና የሱዳን የንግድ ግንኙነት ሰሞኑ እየተካሄደ ባለው በአማራው ክልል ህዝባዊ ከቤት ያለመውጣትና የንግድ ቤቶችን ያለመክፈት እንዲሁም ቦርደሮችን መዝጋት በሱዳን ላይ ትልቅ የኢኮኖሚ ውድቀትን አስከትሎአል እንዲሁም የወያኔ የገዢው ፓርቲው አባላትም በዚህም የንግድ ስራ ይህ...

0

ኢትዮዽያ ኃገራችንን ለህዝብ አሳቢና ሀገር ገንቢ በመምሰል በእርስበርስ ጦርነት ሊያጠፋን የመጣዉን የወያኔ ቡድን ለማስወገድ የትጥቅ ትግል ወሳኝ ነዉ ።

በኢሳ አብድሰመድ    ሀገራችን ኢትዮጵያ ስጋዋ አልቆ በአጥንቱዓ መሄድ ከጀመረች ይኸዉ 25 ኛ ዓመቷን አስቆጠረች  የኃገራችን አምባገነን መሪ እሱ ከሳሽ እሱ ፈራጅ እሱ ዘራፊ እሱ ገዳይ እሱዉ ሀገር ሻጭ እረ ስንቱ ተቆጥሮ ይቻላል ወገኖቼ...

0

በዚህ ዘመን አማራን መስደብ ወንጀል አይደለም፤ እንዲያውም ያሸልማል…ዋናው ነገር የህዋሃት አባል ሆኖ መገኘት ነው!

“አማራው በተለያየ መልኩ የሆነ አይነት ግጭት ፈጥሮ ትግሬውን ለመበጣጠስ ነው የሚፈልገው” ይህን የተናገረችው ከዚህ በታች ኢቲቪ ላይ የምታዩዋት ሰው ነች..   ይህች የህዋሃት ቀንደኛ አባል በአሜሪካን ሃገር የምትኖር ሲሆን በፓልቶክ ውይይት የጎንደር እና የጎጃም ህዝብን...