በዚህ ዘመን አማራን መስደብ ወንጀል አይደለም፤ እንዲያውም ያሸልማል…ዋናው ነገር የህዋሃት አባል ሆኖ መገኘት ነው!

“አማራው በተለያየ መልኩ የሆነ አይነት ግጭት ፈጥሮ ትግሬውን ለመበጣጠስ ነው የሚፈልገው” ይህን የተናገረችው ከዚህ በታች ኢቲቪ ላይ የምታዩዋት ሰው ነች..   ይህች የህዋሃት ቀንደኛ አባል በአሜሪካን ሃገር የምትኖር ሲሆን በፓልቶክ ውይይት የጎንደር እና የጎጃም ህዝብን ጅምላ በመስደብ (ስድቡ ጸያፍ ስለሆነ እዚህ አልጠቅሰውም ወይንም ከቪዲዮው ከራሷ አንደበት ስሙት) ባለፈው ሁላችንንም እርር እንዳላደረገችን ሁሉ የቀበሮ ባህታዊ እንዲል ተረቱ አሁን ደግሞ ሃገር ቤት ገብታ አሁን ስላለችው የ’ወያኔዋ ኢትዮጵያ’ የገጽታ ግንባታ ታወራለች። በእርግጥ በወቅቱ ሚሚ ስብሃቱ ነው የተሳደበች ተብሎ የተሳሳተ መረጃ የደረሰ ቢሆንም ዋናዋ የትላንት ተሳዳቢ የዛሬዋ ኢንቨስተር እና ገጽታ ገንቢ ግን ይህች ነች።  በዚህ ዘመን አማራን መስደብ ወንጀል አይደለም፤ እንዲያውም ያሸልማል…ዋናው ነገር የህዋሃት አባል ሆኖ መገኘት ነው!

ሙሉ ጎጃም ለቪዲዮህ አመሰግናለሁ !

 

You may also like...

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *