ሰበር ዜና  በኢትዮዽያ አማራ ክልል ንግድ በመቆሙ ሱዳኖች ተጨንቀዋል።

የኢትዮጲያ እና የሱዳን የንግድ ግንኙነት ሰሞኑ እየተካሄደ ባለው በአማራው ክልል ህዝባዊ ከቤት ያለመውጣትና የንግድ ቤቶችን ያለመክፈት እንዲሁም ቦርደሮችን መዝጋት በሱዳን ላይ ትልቅ የኢኮኖሚ ውድቀትን አስከትሎአል እንዲሁም የወያኔ የገዢው ፓርቲው አባላትም በዚህም የንግድ ስራ ይህ እጣ እንደደረሰባቸው ምንጮች ይገልፃሉ
ሱዳን ከኢትዮዽያ ጋር የኢኮኖሚ አጋር እንደመሆኗ መጠን  የነዳጅ የሰሊጥ እጣን የቤት እቃ ኮስሞቲክስ እና ባቄላ የመሳሰሉት የንግዱ እንቅስቃሴ አሁን በተለይም ይህንን ሁለት ቀን እጅግ በጣም ዜሮ መሆኑን ነው እየገለፁ ያሉት
በአማራ ክልል የተነሳው አመፅ የሁለቱን ሀገር የንግድ ሁኔታ ጎድቶታል በአመት 40 ሚየን ዶላር የንግድ ፋሰት ነበረው አሁንግን ሙሉ በሙሉ በመቋረጡ በተለይ ሱዳን ተጎጅ ሁናለች ይለናል።

እስካይ ኒውስ አል አረብያ ዘገባ

You may also like...

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *