ባህር ዳር _ ጢስ አባይ: ዛሬ ሌሊት ሲታኮሱ አድረዋል

ከቦታው የተላለፈው መልዕክትም ደርሶናል
ጋሻው ጥሩነህ የተባለ የቀበሌ ሊ/መንበር # አሁን በዚህ ሰዓት ከባህር ዳር ከመጡ ፌደራሌች ጋር ስብሰባ እያደረገ ነው።
ባለፈው ሳምንት የህወሃት መለያ ያለበትን ሰንደቅ አላማ በት/ቤታችን አንሰቅልም በማለታቸው ት/ት በከፊል ተቊርጦ ነበር።በነሃሴ ወርም ጢስ አባይ ለአጋዚ አይበገሬነቱን አሳይቷል።
ይህንን ተከትሎ ሊቀመንበሩ ከአቅማችን በላይ ነው ሀይል ይምጣልኝ በማለት ፌደራል በመጠየቁ ወደ ቦታው ተጉዘው ሌሊት ከአርሶ አደሩ ጋር ከፍተኛ ውጊያ ያደረጉ ሲሆን ከህዝብ ወገን ሰው አልሞተም ተብሏል።
ይህ ጋሻው ጥሩነህ የተባለ ግለሰብ በአስቸኳይ ከዚህ ድርጊቱ ካልተቆጠበና ከህዝብ ጎን ካልቆመ ማንኛውንም ርምጃ እንወስዳለን ብለዋል የጢስ አባይ ጎንጅ የአማራ ጀግኖች።

You may also like...

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *