በዛሬዉ ዕለት ሕወኃት መራሹ መንግሥት አዲስ አበባ ላይ ሲያስደነግጠን አረፈደ ::

በዛሬዉ ዕለት ሕወኃት መራሹ መንግሥት በጠዋቱ በልምምድ መሰል ነገር አዲስ አበባ ላይ ሲያስደነግጠን አረፈደ… ። ለአፍሪካ ኅብረት ኣምሳኛ ዓመት ለሚደረገዉ ስብሠባ ላይ ድንገተኛ የሽብር ቃት ቢፈፀም የፀጥታ ኀይሎች እንዴት መከላከል እንዳለባቸው ያለመ መሆኑን ዘግይተው ነገሩን ። እኔ ግን ዓላማው የሰማያዊ ፓርቲንና ሕብረተሰቡን ለማሥፈራራት የተደረገ መስሎኛል ። ሰማያዊ ፓርቲ ለግንቦት ፩፯ በአፍሪካ ኅብረት ደጃፍ የጠራውን የተቃውሞ ሰልፍ እንዲሰርዝና ሕብረተሠቡም እንዳይሳተፍ ለማድረግ ያለመ ነው ።

federal_police08790822

 

You may also like...

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *