Tagged: NEWS

0

የኢትዮጵያና ምስራቅ አፍሪካ ጉባኤ የአቋም መግለጫ

ለኢትዮጵያና ለአፍሪካ ቀንድ ነጻነት፥ ሰብአዊ መብትና፥ ዲሞክራሲ ወሳኝ ግብዓቶች ናቸዉ። የኢትዮጵያ ሳተላይትና ሬዲዮ ድርጅት (ኢሳት) ከምሁራንና ከሌሎች ወሳኝ አካላት ጋር በመተባበር ከግንቦት 1-2 2007 ዓ.ም. ኢትዮጵያና ምስራቅ አፍሪካ: ለዲሞክራሲ ለሰላምና ለብልጽግና የወደፊት አቅጣጫ” በሚል...